Monday, January 12, 2015

ከጃኑዋሪ 1 ቀን ጀምሮ እርስዎ የሚያገኙት ክፍያ ይቀንሳል






ከጃኑዋሪ 1 ቀን ጀምሮ እርስዎ የሚያገኙት ክፍያ ይቀንሳል

በስደተኞች መቀበያ ካምፕ የሚኖሩ ጎልማሶች ከጃኑዋሪ 1 ቀን 2015 ጀምሮ አነስተኛ ገንዘብ እንዲከፈላቸው የኖርዌይ ባላሥልጣናት ወስነዋል።
ይህ የማይመለከታቸው፣
- ሕጻናት
- ለአቅመ  አዳም  ያልደረሱ ብቸኛ ወጣቶች
- የመጨራሻ የእምቢታ መልስ የተሰጣቸው ሰዎች

ይህ አዲስ የወጣው የክፍያ መጠን ነው:

ብቸኛ
2920
ባለትዳሮች/ አብሮ ነዋሪዎች
2470
እድሜያቸው ከ 0-5 ዓመት የሆኑ ልጆች
1440
እድሜያቸው ከ 6-10 ዓመት የሆኑ ልጆች
1930
እድሜያቸው ከ 11-17 ዓመት የሆኑ ልጆች
2450
እድሜያቸው ከ 18 ዓመት በላይ የሆኑ የቤተሰብ አባላት
2020
የብቸኛ አሳዳጊ ተጨማሪ ክፍያ
860
ብቸኛ፣ ለአቅመ አዳም/ሔዋን ያልደረሱ ጥገኝነት ጠያቂዎች - ያለ ተከታይ - የምግብ ገንዘብ

1980
ብቸኛ፣ ለአቅመ አዳም/ሔዋን ያልደረሱ ጥገኝነት ጠያቂዎች - ያለ ተከታይ - የኪስ ገንዘብ

1350
ብቸኛ፣ ለአቅመ አዳም/ሔዋን ያልደረሱ ጥገኝነት ጠያቂዎች - ያለ ተከታይ - ድምር

3330


የመጨረሻ የእምቢታ መልስ የተሰጣቸው ነዋሪዎች

ብቸኛ/ጎልማሳ ከ18 ዓመት በላይ
1980
ባለትዳሮች/አብሮ ነዋሪዎች
1590

ሰንጠርዡ የሚያሳየው በአንድ የተለመደ የስደተኞች መቀበያ ካምፕ ውስጥ በሚኖሩበት ጊዜ እራስዎ ምግብ የሚገዙ ከሆነ በኖርዌይ ክሮነር የሚከፈልዎትን ነው።
አዲስ የወጣውን የክፍያ መጠን በተመለከተ ጥያቄ ካለህ ባካባቢህ የሚገኘውን የ UDI- ቢሮ ማነጋገር ትችላለህ።
ከሰላምታ ጋር
UDI




post signature

0 comments:

Post a Comment